ሐሙስ 19 ማርች 2015

ወጣት ጌትነት ደሴ

ይህ ወጣት ጌትነት ደሴ ይባላል ከሁለት ወር በፊት ድንገት ከመኢአድ ፅ/ቤት ወጥቶ ጠፍቶ ነበር በተደጋጋሚ ማእከላውይ ብንጠይቅም የለም ብለውን ነበርበዛሬው እለት ማእከላውይ እንደሚገን መረጃ ደርሶናል ዝርዝሩን አረጋግጬ እመለሳለሁ

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ